Information session about STAY DC rent assistance for Briya students. Interpretation will be provided.
SPANISH - Wednesday, May 26 at 10:30am
ENGLISH - Wednesday, June 2 at 10:30am
Please sign up to get Zoom link and participate.
English sign up https://forms.gle/6MEWpFquxdrBUNbcA
Spanish sign up https://forms.gle/cBxJxX1X43V6vqqD8
Briya Voices for All meets every Friday during Child Development. You can choose to attend the morning meeting OR afternoon meeting.
ለተማሪዎች የማታ ቢሮ ሰዓታት
መሰረታዊ 1 - መካከለኛ 1
ሰኞ 6:30-7:30 pm
መካከለኛ 2 - የላቀ 2
ረቡዕ 6:30-7:30 ከሰዓት
አስተማሪ መሊሳ በሚከተለው ላይ በመጫን ትገኛለች: -https://zoom.us/j/95921109722?pwd=M2pydDVsWFhySmJ5TGxxelh5ZG5Cdz09
የስብሰባ መታወቂያ 959 2110 9722
የይለፍ ኮድ 1234
የእንግሊዝኛን እርዳታ ለሚፈልጉ ተማሪዎች ወይም በተመሳሳይ የርቀት የቤት ስራዎቻቸው ደግመው ለማየት እርዳታ ለሚፈልጉ ተማሪዎች፡፡
ማያ ገጾች እና በአስራዎቹ እድሜ የሚገኙ ወጣቶች
ከ10-19 እድሜ ያላቸው ልጆች አለዎት?
በስልክ ፣ በኮምፒተር ፣ በቴሌቪዥኖች እና በቪዲዮ ጨዋታ ስርዓቶች ላይ ማያ ገጾችን ስለመጠቀም ስለ ልጆችዎ ጥያቄዎች አሉዎት?
በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ ባሉ ወጣቶች አስተዳደግ ላይ ከ ባለሙያ መስማት ይፈልጋሉ?
ጥቅምት 29 ከ 3፡30-4፡ 30 ከሰዓት ብኃላ በብራያ የአእምሮ ጤና ባለሙያ ቤጎና ኮርቲና ( Begona Cortina) በ በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ ባሉ ወጣቶች እና አስተዳደግ ላይ በተመለከተ ልዩ ክፍለ ጊዜ አመቻችታለች ፡፡ በዚህ ወር የመጀመሪያ የሕጻንት(ልጆች) እድገት ምደባ ተማሪዎች ለተጠየቋቸው ጥያቄዎች መልስ እንደምትሰጥ እንዲሁም በክፍለ-ጊዜው ከተሳታፊዎች ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ ትሰጣለች ፡፡
ክፍለ ጊዜዉ በእንግሊዝኛ እና ስፓኒሽኛ ይሆናል። ወደ ፈረንሳይኛ ፣ ወደ አማርኛ ፣ ወደ አረብኛ ፣ ወደ ቤንጋሊ ወይም ወደ ሌላ ቋንቋ መተርጎም ከፈለጉ እባክዎን ይደውሉሉን ወይም የጽሑፍ መልእክት ወደ 202-630-1317 በ እሮብ፣ ጥቅምት 28 በዛ ጥያቄ በተመለከተ ይሄንን ቁጥር ይጠቀሙ፡፡
አጉላ አገናኝ ቁጥር ወይም ወደ የዙም በታች ባላ ቁጥር በመጫን መቀላቀል ተችላላቹ https://zoom.us/j/96056892266?pwd=YkZvU2t6U2krZS9Oa0E5TFFjOTB1UT09
የስብሰባ መታወቂያ ቁጥር 960 5689 2266
የይለፍ ቁጥር 1234
እዚያ እንደማያቹ ተስፋ አደርጋለሁ!
ይህ በኢሚግሬሽን ምክንያት ስለሚደረግ ወረራ በተመለከተ ያለንን የኢሚግሬሽን ጠበቃ አንድ አስፈላጊ የቪዲዮ መልዕክት ነው.
በአሁኑ የ ዙም የእንግሊዘኛው ክፍል ትምህርት አገልግሎት የምንሰጠው በሰኞ፣ ማክሰኞ፣ እናም አርብ ቀን ይሆናል። ከነዚህ በታች ያሉት ሶስት የተለያዩ የሰዓት ምርጫን በመጠቀም ወደ ክፍሉ መቀላቀል ይችላሉ። የሰዓት አማራጮች ከ 9፡30-11:00 ከ1:00-2:30፣ ወይም ደሞ 3፡00-4:30። ወደ ዙም ክፍል ለመቀላቀል በማይመቻቹ ቀን ወደ ብርያ ትምህርት ቤት በዚህ ስልክ ቁጥር 20-232-7777 የምትቀሩበትን ምክያት ለማሳወቅ መደወል ይኖርባቹዋል።
ጥቅምት 28 የተማሪዎች ተወካዮች የሚገናኙበት ጊዜ ነው። ተወካይ መሆን ከፈለጉ ለክፍል አስተማሪዎን ያነጋግሩ።
የዲሲፒኤስ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ ህዳር ወር ወደ ትምህርት ቤት የመመለስ ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች ይጋብዛሉ። ከአስተማሪ ጋር በአካል በክፍል ለመማር ፣ ለወላጆች እስከ ጥቅምት 23 በኢሜል እና በስልክ ይጋበዛሉ ፡ ለ መማርያ ክፍሎች እንክብካቤ (በቦታው ላይ ክትትል የሚደረግበት ምናባዊ መመሪያ) ቤተሰቦች እስከ ጥቅምት 30 ድረስ ይጋበዛሉ ልጅዎ ወደ ትምህርት ቤት እንዲመለስ ከተጋበዙ “አዎ” ወይም “አይሆንም” ማለት ይችላሉ ፡፡ ግዴታ አይደለም ፡፡ ጥያቄዎች ካሉዎት እባክዎን ለልጅዎ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ይደውሉ ፡፡
ጤንነት ረቡዕ፣ በዚህ እሮብ ጥቅምት 21 ከሰዓአቱ 2 የዮጋ (yoga) እንቅስቃሴ ሰአታችን ዴይና( Dana) የምትመራው እንድታቀላቀሉ እንጋብዛቹዋለን።
የዙም(Zoom) ሊንክ ለእሮብ
https://zoom.us/j/5711215706?pwd=Ym1PMmpLbnJ0eVVUa2JnWGhoT2h5QT09
የስብሰባ መታወቂያ( Meeting ID): 571 121 5706
የይለፍ ኮድ(passcode): briya
ጥያቄዎች ካሉዎት ለጆሃና ይደውሉ ወይም ቴክስት ያድርጉ- 804-719-1692
ጤንነታችን በእሮብ ለት ፕሮግራም ረቡዕ መስከረም( September) 23 ቀን ከሰአት ላይ በ2PM ይጀምራል ፡፡ ለዮጋ ፣ ለዙምባ ፣ ለአካል ብቃት እንቅስቃሴ ፣ ራስን ለመንከባከብ እኛን ይቀላቀሉ ፡፡ በሚቀጥለው ሳምንት የዙም(zoom) ሊንክ ይለጠፋል። ጥያቄዎች ካሉዎት ለጆሃና ይደውሉ ወይም ቴክስት ያድርጉ- 804-719-1692
Amharic
-
የክትባት ማስታወሻ!
ልጆች እስከ መስከረም (September) 20 ድረስ ክትባታቸውን መከታተል አለባቸው::
እርዳታ ከፈለጉ እባክዎን ለጤና አገልግሎት ሰጭዋ ጀነሰስ በ 202-681-9363 ይደውሉ ወይም ቴክስት ያድርጉ::